Gigi Cheetah Скачать

Gigi Cheetah

Gigi

Cheetah

34 прослушивания
05:31
Все треки Gigi Текст песни
Создайте песню с именемНейросеть напишет и споёт за 2 минуты · от 11 ₽Создать
Слушать
Скачать песню

Текст песни «Cheetah»

Gigi

ምን ትጠብቃለህ (አቦ ሸማኔ አቦ)
አንዲያ ወዲያ ወዲህ (አቦ ሸማኔ አቦ)
ትንቆራጠጣለህ (አቦ ሸማኔ አቦ)
በሰፋው ደረትህ (አቦ ሸማኔ አቦ)
ባማረው ባትህ (አቦ ሸማኔ አቦ)
እስኪ ተለመነኝ (አቦ ሸማኔ አቦ)
በአይንህ በጥርስህ (አቦ ሸማኔ አቦ)
የሰው ስጋ እርም ነው (አቦ ሸማኔ አቦ)
ይቅር መብላትህ (አቦ ሸማኔ አቦ)
ሸማኔ

አደራ ብሰጠው አደራ ልቤን
በልቶት ተገኘ አሉ በጣጥሶ አንጀቴን
የደከመን ገሎ ፉከራ ምንድነው
ቀን የጣለው ለታ እሱም የኔ ነው
እርም የናቴን ስጋ እምልልሃለሁ
ፍቅርን ካልሰጠኸኝ እሞትብሃለሁ
ያን እንቢ ያን እንቢ ስለመን ከርሜ
ይሄው ተጃጃልኩኝ
ደግሜ
ደግሜ
ደግሜ
ደግሜ
ደግሜ
ደግሜ
ደግሜ
ደግሜ
ደግሜ

ባቱ ተረከዙ (አቦ ሸማኔ አቦ)
ስጋው ተነባብሮ (አቦ ሸማኔ አቦ)
ወገቡስ የሱስ አይደል (አቦ ሸማኔ አቦ)
አይበላም ወይ አብሮ (አቦ ሸማኔ አቦ)
ልጁ የወይን ሀረግ (አቦ ሸማኔ አቦ)
ጠይም አሳ መሳይ (አቦ ሸማኔ አቦ)
እኔ እናቱን ብሆን (አቦ ሸማኔ አቦ)
ለሰውም አላሳይ (አቦ ሸማኔ አቦ)
(አቦ ሸማኔ አቦ)
ሸማኔ

አንተ ልጅ አንተ ልጅ
አንተ ልጅ ያሙሃል
ልብ ይበላል እንጂ አይሰጥም ይሉሃል
በዚች በማተቤ እምልልሃለሁ
ፍቅርህን ካልሰጠኸኝ እሞትብሃለሁ
አሻፈረኝ እምቢ አትናገሩኝ
ቅበሩኝ ገላችሁ የሰው ነው አትበሉኝ
እኔስ ያንን ጀግና ተኝቼ አላልፈሙም
ሀገር ጉድ ይበለኝ
የኔ ነው
የኔ ነው
የኔ ነው
የኔ ነው
የኔ ነው
የኔ ነው
የኔ ነው
የኔ ነው
ደግሜ
ደግሜ
ደግሜ

На странице доступен трек Cheetah от Gigi (05:31). Слушайте онлайн или загрузите в mp3 в один клик бесплатно на свое устройство — выше есть текст песни.

Другие песни Gigi

Свежее на Muzfrog

Все новинки →